በሕክምናው ዓለም የእንግሊዘኛው አጠራር ‘ኦቤሲቲ’ በመባል የሚታወቀውን ይህን ‘እጅግ ከፍተኛ የሰውነት ክብደት’ በማከሙ ረገድ፣ “ከአሁን ቀደም ያልታየ ...
On January 14, 2025, President Biden honored nearly 400 early-career scientists and engineers with the Presidential Early ...
ኤርትራ ባለፈው ጥቅምት ወር በያዘቻቸው ሦስት የአዘርባጃን መርከቦች ላይ ምርመራ እያደረገች መኾኗን የአዘርባጃን ጋዜጦች ዘግበዋል። በመርከቦቹ 18 ...
በሐዋሳ ምርት ጥራት ምርመራ እና ማረጋገጫ ማዕከል ገጠመን በሚሉት እንግልት እና አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ቡናቸውን ለማዕከላዊ ገበያ በወቅቱ ማቅረብ ...
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በምርጫ ዘመቻዎቻቸው ወቅት በእርሳቸው የአስተዳደር ዘመን ሊፈጽሙ ያሰቧቸውን በርካታ የሀገር ውስጥም ኾነ የውጪ ፖሊሲ ...
በ4ቱም ጥናቱ በተካሄደባቸው የቡግና አካባቢዎች 10ሺህ 550 ህፃናት በመካከለኛ የርሀብ ደረጃ ላይ ሲገኙ፣እርዳታ የማይቀርብላቸው ከሆነ በፍጥነት ወደ ከፍተኛ ...
የኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጉን ተከትሎ፣ የሳተላይት ስርጭት ኪራዩ በእጥፍ በመጨመሩ ለመክፈል መቸገራቸውንና ስርጭታቸውን ...
አስከፊው የሎስ አንጀለስ ከተማ እና አካባቢው ሰደድ እሳት፣ የአሜሪካ የሴቶች ቡድን፣ የሥልጠና ካምፑን ወደ ሌላ ቦታ እንዲያዛውር አስገድዷል፡፡ ...
ቻይና የዩናይትድ ስቴትስ ወደ ውጭ የሚላከውን የሰው ሰራሽ ልህቀት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በሚመለከት ያወጣቻቸውን አዳዲስ የቁጥጥር እርምጃዎች “በጽኑ ...
በካሊፎርኒያ ግዛት በተከሰተው ብርቱ የሰደድ እሳት ሳቢያ ቢያንስ 24 ሰዎች መሞታቸው፤ ከ180,000 በላይ ሰዎች ደግሞ ቤት ንብረታቸውን ትተው መሰደዳቸው ተገለጠ ...
50 በአፍሪቃ እና አውሮጳ የሚንቀሳቀሱ አኅጉራዊ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች የኢትዮጵያ መንግሥት ጠንካራ ሲሺክ ድርጅቶች ላይ የሚወስደውን ያልተገባ ...
የትግራይ ክልልን መነሻ ባደረገው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ተፈናቅለው በመቐለ ከተማ የሚገኙ ዜጎች፣ “ይኣክል”(ይበቃል) በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት ...